የጠ/ሚ መለስ ህልፈት እና የፓርቲዎች አስተያየት
ኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ዛሬ በይፋ ከተገለፀ በኋላ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከዛሬ ጀምሮ ብሄራዊ ሃዘን ማወጁ ተገልጿል። ይህን የገለፁት የመንግስት ኢንፎርሜሽንና ኮሚዉኒኬሽን ሚኒስትር አቶ በረከት ስምኦን፤