Amharic በጠ/ሚ መለስ ሞትና የብራስልስ አስተያየት DW Amharic Aug 21, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብራስልስ ቤልጂግ በሚገኝ ሆስፒታል ዉስጥ ሲታከሙ መቆየታቸዉ ሲነገር ነዉ የሰነበተዉ። ሆኖም እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሆስፒታሉ የኢትዮጵያ መንግስት እንዲሁም የቤልጅግ መንግስት ይህን በትክክል አልገለፁም።