የጠ. ሚ መለስ ዜናዊ ዜና ዕረፍት DW Amharic August 21, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship አቶ መለስ ለ 1 አመት ያህል ጤናቸው ታውኮ መቆየቱንና ባለፉት 10 ሳምንታትም በውጭ ሃገር የህክምና ክትትል ሲደረግላቸው መቆየቱን አቶ በረከት ተናግረዋል ። አቶ መለስ ዜናዊ በሐምሌ ወር ለህክምና ቤልጂግ የሚገኝ ሆስፒታል መግባታቸው ሲዘገብ የህመማቸው ምንነት ግን አልተነገረም