የደቡብ አፍሪቃ ማዕድን ሠራተኞች DW Amharic August 17, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ደቡብ አፍሪቃ ውስጥ፣ ፕላቲነም ማዕድን በሚወጣበት ሥፍራ ፤ የደመወዝ ጭማሪ በጠየቁ ሠራተኞች ላይ ፖሊስ ትናንት ከቀትር በኋላ፣ በከፈተው ሩምታ ተኩስ 18 ያህል ሠራተኞች ህይወታቸውን አጥተዋል። ድርጊቱ፣ በሰፊው እያነጋገረ ነው ፣ በሥራው