የለንደን ኦሎምፒክ እና መስተንግድው
የለንደን ኦሎምፒክ መስተንግዶ በሠላም ተጀምሮ በሠላም ባሳለፍነው እሁድ እኩለ-ሌሊት ላይ በደማቅ አከባበር የዝግጅቱ ፍፃሜ ተከናውኗል። በዝግጅቱ የመዝጊያ ስነ-ስርዓትም ላይ የለንደን ከተማ ከንቲባ ቦሪስ ጆንሰን ለብራዚል የሪዮ ዳጄኔሮ ከተማ ከንቲባ አቻቸው የኦሎምፒክ ሠንደቅ-ዓላማ አስረክበዋል።