የበርሊን ግንብ ሰለባዎች DW Amharic August 14, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ጀርመንን ለ 2 ከፍሎ የቆየው የበርሊን ግንብ መገንባት የጀመረበት እለት ትናንት 51 አመት ሞልቶታል ። እለቱ ትናንት ሲታሰብ ፣ግንቡ እስከፈረሰበት እስከዛሬ 23 አመት ድረስ ከምሥራቅ ጀርመን ወደ ምእራብ ጀርመን ለመሻገር ሲሞክሩ የተገደሉ ሰዎች መታሰባቸው አልቀረም ።