ዳግም ድል በለንደኑ ኦሎምፒክ DW Amharic August 11, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ትናንት ምሽት በተካሄደው የለንደኑ ኦሎምፒክ የ5000 ሜትር የሩጫ ውድድር መሰረት ደፋር አሸናፊ በመሆን ለኢትዮጵያ ተጨማሪ ወርቅ አስገኘች። የ10000 ሜትር የወርቅ ባለድሏ ጥሩነሽ ዲባባ በበኩሏ በትናንቱ ውድድር ሶስተኛ በመውጣት ለሐገሯ ተጨማሪ የነሐስ ሜዳይ አስገኝታለች።