የአሜሪካና የቻይና ፉክክር በአፍሪቃ DW Amharic August 9, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የዩናይትድ እስቴትስ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሂልሪ ክሊንተን፤ በ 11 ቀናት ውስጥ 7 የአፍሪቃ አገሮችን ጎብኝተዋል። ወደ ናይጀሪያ ብቅ ያሉት ክሊንተን የአፍሪቃውን ዙር ጉብኝታቸውን የሚደመደሙት ነገ ነው። ክሊንተን በጉዞአቸው፤ የአፍሪቃን መንግሥታት፣ «ማልማት ሳይሆን መቦጥቦጥ ከሚወዱ ተባባሪ መንግሥታት ተጠንቀቁ »