Amharic የኢቦላ ቫይረስ ወረርሽኝ DW Amharic Aug 7, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ድንገተኛ ከባድ ትኩሳት፤ የሰዉነት ድካም፤ ራስ ምታት፤ ማስመለስ እና የኩላሊት ህመምን ያስከትላል፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ከተከሰተ ወዲህ 36ዓመታት ቢቆጠሩም እስካሁን መድሃኒትም ሆነ ክትባት አልተገኘለትም። ኢቦላ ቫይረስ። ኢቦላ የያዛቸዉን አለመንካት ይመከራል።