Amharic የአፍሪቃ አሜሪካ የህክምና ትምህርት ትብብር DW Amharic Aug 8, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዩናይትድ ስቴትስ አፍሪቃ ሀገሮች ዉስጥ የህክምናዉን ዘርፍ ለማሻሻል የምታደርገዉ ድጋፍ ጥራት ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተገለጸ። ይህን አስመልክቶም በአዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ የአፍሪቃ አሜሪካ የህክምና ትምህርት ትብብር አዉደ ጥናት በመካሄድ ላይ ነዉ።