የአፍሪቃ አሜሪካ የህክምና ትምህርት ትብብር DW Amharic August 8, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ዩናይትድ ስቴትስ አፍሪቃ ሀገሮች ዉስጥ የህክምናዉን ዘርፍ ለማሻሻል የምታደርገዉ ድጋፍ ጥራት ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተገለጸ። ይህን አስመልክቶም በአዲስ አበባ ለሁለተኛ ጊዜ የአፍሪቃ አሜሪካ የህክምና ትምህርት ትብብር አዉደ ጥናት በመካሄድ ላይ ነዉ።