የግሪክ መንግስትና ስደተኞች
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
የግሪክ መንግስት በህገወጥ መንገድ ወደሀገሬ የገቡና ያለፈቃድ የሚኖሩ ያላቸዉን የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ሠርተዉ ለመኖር በሚሹ የዉጭ ሀገር ሰዎችን በተጠናከረ አሰሳ ማሰሩ ተገልጿል። አራት ሺህ አምስት መቶ ያህል ፖሊሶች በተሳተፉበት