Amharic የግሪክ መንግስትና ስደተኞች DW Amharic Aug 8, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የግሪክ መንግስት በህገወጥ መንገድ ወደሀገሬ የገቡና ያለፈቃድ የሚኖሩ ያላቸዉን የፖለቲካ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ሠርተዉ ለመኖር በሚሹ የዉጭ ሀገር ሰዎችን በተጠናከረ አሰሳ ማሰሩ ተገልጿል። አራት ሺህ አምስት መቶ ያህል ፖሊሶች በተሳተፉበት