Amharic የውጭ ኢንቨስተሮች በአደንዛዥ ዕፅ ንግድ ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው Ethiopian Reporter Aug 4, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ለተለያዩ የሥራ ዘርፎች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ከወሰዱ በኋላ፣ አደንዛዥ ዕፅ በማምረት፣ በማዘጋጀትና ወደ ተለያዩ የዓለም አገሮች ሲልኩ ነበር የተባሉ የጃማይካና የኔዘርላንድ ዜጎች፣ ከኢትዮጵያውያን ተባባሪዎቻቸው ጋር እጅ ከፍንጅ ተይዘው ክስ ተመሠረተባቸው፡፡