የደቡብ ኢትዮጵያ አርሶ አደሮች ብሶት
አርሶ አደሮቹ አለአግባብ ከመሪታቸው መፈናቀላቸውንና ንብረታቸውንም መቀማታቸውን ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ስለ አቤቱታው የተጠየቀው ገለልተኛው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ ስህተቶች እንዲስተካከሉ ለሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጥሬውን እንደሚያስተላልፍ አስታውቋል ።