ለቻይና ኩባንያ የተሰጡ የወርቅ ፍለጋ ፈቃዶች ተሰረዙ

•    ሚድሮክና ማዕድን ሚኒስቴር በሮያሊቲ ክፍያ አልተስማሙም

የማዕድን ሚኒስቴር በትግራይ ክልል የወርቅ ፍለጋ ሥራ ለሚያካሂደው የቻይና ኩባንያ የሰጣቸውን ሁለት የወርቅ ፍለጋ ፈቃዶች ሰረዘ፡፡