የአዲስ አበባ አስተዳደር ከ31 ኩባንያዎች መሬት ነጠቀ Ethiopian Reporter July 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂና በመካኒሳ ለቡ ኢንዱስትሪ ዞኖች መሬት ወስደው በውላቸው መሠረት ግንባታ አላካሄዱም ያለችውን 31 ኩባንያዎች ቦታ ነጠቀ፡፡