ፍራንስ ቴሌኮም ላቀረበው የኮንትራት ማራዘሚያ ጥያቄ መንግሥት ዝምታ መርጧል
– አሥር የፍራንስ ቴሌኮም ከፍተኛ ባለሙያዎች በኢትዮጵያውያን ተተክተዋል
ፍራንስ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮምን ለማስተዳደር የኮንትራት ጊዜው እያበቃ በመሆኑ፣ ተጨማሪ የሁለት ዓመት ጊዜ እንዲራዘምለት ጥያቄ ማቅረቡ ቢሰማም መንግሥት ምላሽ አልሰጠም፡፡