የሁለቱ የሱዳን መንግሥታት ውዝግብ DW Amharic July 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተመድ እና የአፍሪቃ ህብረት ሱዳንና ደቡብ ሱዳን በመካከላቸው ለቀጠለው ልዩነት መፍትሄ እንዲያስገኙ ያስቀመጡት የመጨረሻ የቀን ቀጠሮ የፊታችን ሀሙስ እአአ ነሀሴ ሁለት ያልፋል። ሁለቱን ሀገሮች የሚያወዛግቡዋቸው ብዙ ጉዳዮች ናቸው።