ኦሎምፒክ የህዝብ ጨዋታ DW Amharic July 26, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ነገ የሚጀመረው የለንደኑ የ2012 የኦሎምፒክ ውድድር የልሂቃን ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው የሚደሰትብት ጨዋታ መሆኑን የብሪታኒያ ባለሥልጣናት አበክረው ያስገነዝባሉ ። በመክፈቻው ስነ ስርዓት ላይ እንኳን የብሪታኒያን ልዩ ልዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ስብጥር ለማንፀባረቅ ተማሪዎች ነርሶችና ሌሎች ተራ ዜጎች ሁሉ እንዲሳተፉ ይደረጋል ።