ከገምሻት ተራራ ስር DW Amharic July 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሰሜን ወሎ ኡርጌሳ የሚባል ቦታ ላይ ነው የሚገኘው፤ ገምሻት አማተር ከያኒያን የስነፅሁፍ ክበብ ይሰኛል። የክበቡ አባላት የዛሬ ሶስት ዓመት ግድም መስከረም ወር ላይ ጥቂት ሆነው ሲሰባሰቡ ያለማንም አደራጅነት በራሳቸው ተነሳሽነት ነበር። ዛሬ ክበቡ 22 ወንዶችን እና 8 ሴቶችን ያካተተ የወጣት ስብስብ አባላት አሉት።