የ2012 የ ለንደን ኦሎምፒክ DW Amharic July 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እ.ጎ.አ የ2012 የለንደን ኦሎምፒክ ዛሬ ከምሽቱ 5 ሰዓት በይፋ ይጀመራል ። ብሪታኒያ ለመክፈቻው ስነስርዓት ብቻ 27 ሚሊዮን ፓውንድ ያወጣችው የብሪታኒያ ባለሥልጣናት የለንደኑ ኦሎምፒክ ወደር አይገኝለትም ሲሉ አስቀድመው ሲያስተዋውቁ ከርመዋል ።