Amharic የሙስሊሞች ተቃዉሞና ሰብዓዊ መብት በኢትዮጵያ DW Amharic Jul 26, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ወራት ያስቆጠረዉ የኢትዮጵያ ሙስሊም ምዕመናን አቤቱታና ሰላማዊ ተቃዉሞ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደረጃዉ ከፍ እያለ መሄዱ እየተዘገበ ነዉ። ባለፈዉ ሳምንት ማለቂያ ቅዳሜ የመንግስት ፀጥታ ኃይሎች መንግስት በሃይማኖታችን ጣይቃ ገብቷል ካሉ ሙስሊም