ስለ አቶ መለስ የጤና ሁኔታ የመንግስት መግለጫ DW Amharic July 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በህመም ሳቢያ የዕረፍት ጊዜ እንዲወስዱ ሀኪም እንዳዘዘላቸው የተነገረላቸው የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ፣ በሌሉበት አገሪቱን የሚያስተዳድራት ማን ነው የሚል ጥያቄ መቅረቡን ፣ የፖለቲካ ተንታኞች በዛሬው ዕለት ገለጡ።