የኔትወርክ መሣርያ የሰረቀው የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኛና ተባባሪው በእስራት ተቀጡ Ethiopian Reporter July 18, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮ ቴሌኮም የጥበቃ ሠራተኛና ተባባሪው የኤሌክትሪክ ኃይል በሚቋረጥበት ጊዜ የሞባይል አገልግሎት እንዲሰጥ የሚያደርጉ የኔትወርክ ማስተላለፊያ መሣርያዎች በመስረቃቸው፣ በምስክሮችና በሰነድ ማስረጃ በመረጋገጡ ከትናንትና በስቲያ በጽኑ እሥራት ተቀጡ፡፡