የአፍሪቃ ሕብረት ጉባኤና ልዩነቱ DW Amharic July 13, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአፍሪቃ ሕብረት የኮሚሽኑን የፕሬዝዳትነት ሥልጣንን የአናሳዎቹ ሐገራት ዜጋ መያዝ አለበት የሚል ያልተፃፈ ሕግ አለዉ።ደቡብ አፍሪቃ ይሕን ሕግ አፍርሳለች። ምክንያቷ ሕብረቱ ሊቢያ የደረሰዉን አይነት ቀዉስ ለማስወገድ ጠንካራ መሪ ያስፈልገዋል የሚል ነዉ።