የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን እንዲከለስ ተወሰነ

በውድነህ ዘነበ

የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ከወጣ በዚህ ዓመት አሥረኛ ዓመቱን በማስቆጠሩና የመጠቀሚያ ጊዜው ያለፈ በመሆኑ በድጋሚ እንዲከለስ ካቢኔው ውሳኔ አሳለፈ፡፡