የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ድጋሚ መመረጥ
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው አርባ ሦስተኛው መደበኛ ስብሰባው የአምስት ዓመት መደበኛ የስራ ዘመናቸውን ያጠናቀቁት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አመራር አባላት ለሌላ አምስት ዓመት እንዲያገለግሉ ሹመታቸውን አፀደቀ።