Amharic የኬንያ ዘመቻ በሶማሊያ DW Amharic Jul 2, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሰሜን ኬንያ በሁለት ዓብያተ-ክርስቲያን ላይ በደረሰ የቦምብ ጥቃት ቢያንስ 17 ሰዎች ሲገደሉ አርባ የሚሆኑም ቆስለዋል። ጥቃት አድራሾቹ ጥቃት ከጣሉ በኋላ ማንነታቸው ሳይታወቅ ሸሽተው ተሰውረዋል።