የሁለቱ ሱዳን መንግሥታት ውይይት በአዲስ አበባ DW Amharic July 2, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በምሕፃሩ አይ ኤስ ኤስ የተባለው መንበሩን ፕሪቶርያ ያደረገው ዓለም አቀፉ የፀጥታ ተቋም ሱዳንና ደቡብ ሱዳን አሁንም ለሚያወዛግቡቸው ችግሮች መፍትሔ የሚያፈላልጉበት አንድ መድረክ በአዲስ አበባ አዘጋጅቶ አወያይቶዋል።