የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በድጋሚ ሊከለስ ነው Ethiopian Reporter June 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በሚቀጥለው ዓመት አሥረኛ ዓመቱን የሚያስቆጥረውን የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን በድጋሚ የሚከልስ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት፣ በከተማ አስተዳደሩ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት ሥር ተቋቁሞ ሥራ ጀመረ፡፡