የህዳሴው ግድብ ሐይቅ የመንድያን ግድብ ያጥለቀልቃል ተባለ Ethiopian Reporter June 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ሥራው በመቀላጠፍ ላይ በሚገኘው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚፈጠረው ሰው ሠራሽ ሐይቅ በቀጣይ የሚገነባውን የመንድያ ኃይል ማመንጫ ግድብን እንደሚያጥለቀልቅ ተገለጸ፡፡