የአውሮፓ ኅብረት ኢትዮጵያ የግዳጅ ሰፈራ አላካሄደችም አለ Ethiopian Reporter June 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ በግዳጅ ሰፈራ እያካሄደች ነው በሚል በተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ሲቀርብ የነበረውን ውንጀላ መሠረተ ቢስ ሆኖ እንዳገኘው የአውሮፓ ኅብረት አስታወቀ፡፡