የትምህርት ፖሊሲው ምን እያፈራ ነው? ድንጋይ ጠራቢ ወይስ ባለሙያ?

ለትምህርቱ ዘርፍ በተመደበው ከፍተኛ በጀት በርካታ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ተቋቁመው በየዓመቱ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ምሩቃን እየወጡ ነው፡፡