የኢንጋቢሬ ብይን መተላለፍ DW Amharic June 30, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የርዋንዳ ፍርድ ቤት ክስ በተመሠረተባቸው በወህኒ የሚገኙት የተባበሩት ዴሞክራሲያዊ ኃይላት የተባለው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ በሆኑት በወይዘሮ ቪክቷር ኢንጋቢሬ ላይ ብይን ይሰጥበታል ተብሎ የተጠበቀውን የትናንቱን ችሎት ለፊታችን መስከረም ወር አስተላለፈ።