የትናንቱ ብይንና የእንድነት መግለጫ DW Amharic June 28, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በእነ አቶ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በትናንትናው እለት በ24 ተከሳሾች ላይ የተሰጠውን የጥፋተኝነት ብይን እንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ በጥብቅ አወገዘ ። ፓርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ የፍርድ ቤቱ ውሳኔ ፍርድ ቤቶች ነፃነት የሌላቸው ተቋማት