Amharic እነ እስክንድር ነጋ አለም በቃ ተፈረደባቸው Ethiopia Zare Jun 27, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship Ethiopia Zare (ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2004 ዓ.ም. june 27, 2012)፦ በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በአወዛጋቢው የሽብርተኝነት አዋጅ ጋር በተያያዘ ከመስከረም ወር ጀምሮ በማሰቃያነቱ በሚታወቀው የማእከላዊ እስር ቤትና በቃሊቲ የቆዩት ተከሳሾች የአለም በቃ ፍርድ ተፈረደባቸው።