Amharic የአሸባብ ጥቃት ዒላማ ኬንያ DW Amharic Jun 27, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኬንያ ባለፈው እሁድ ከተጣለው ጥቃት ጋ ግንኙነት አላቸው ያለቻቸውን አራት ተጠርጣሪዎችን ማሰርዋን አስታወቀች። በወደብ ከተማ ሞምባሳ ከትናንት በስቲያ ማታ በተጣለ የእጅ ቦምብ የሦስት ሰዎች ሕይወት ሲጠፋ፣ ሀያ አምስትም ቆስለዋል።