የ24 ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና የጋዜጠኞች ብይን DW Amharic June 27, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ የወንጀል ችሎት የፌዴራሉ ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል፣ በሀገር ክህደትና ሕገ መንግሥታዊውን ሥርዓት በኃይል ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል በሚል ክስ በመሠረተባቸው ሀያ አራት ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፖርቲ ፖለቲከኞች ላይ ዛሬ የጥፋተኝነት ብይን አስተላለፈ።