Amharic የግብፅ አዲሱ ፕሬዚዳንት DW Amharic Jun 24, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ግብጽ ውስጥ በትልቅ ውጥረት ሲጠበቅ የቆየው የአገሪቱ ሁለተኛ ዙር ፕሬዚደንታዊ ምርጫ ውጤት በዛሬው ዕለት ተገለጸ። በውጤቱ መሠርት ሆስኒ ሙባራክ በሕዝባዊ ዓመጽ ከሥልጣን ከተወገዱ በኋላ የመጀመሪያው የአገሪቱ ፕሬዚደንት ሊሆኑ የበቁት የእሥላም ወንድማማቾች ፓርቲ ዕጩ ዶክተር ሞሐመድ ሞርሢ ናቸው።