ባለሥልጣኑ ከ320 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ ሁለት መንገዶችን ሊያስገነባ ነው Ethiopian Reporter June 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ሁለት መንገዶችን ለመገንባት ያወጣውን ጨረታ ላሸነፉ ሁለት ተቋራጮች ከ327.7 ሚሊዮን ብር በላይ ለመክፈል ሰኔ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. ውል ተፈራረመ፡፡