ንግድ ምክር ቤት በአስመጪዎች ቅሬታ ላይ ከሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ጋር ሊነጋገር ነው Ethiopian Reporter June 23, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከጂቡቲ ወደብ ዕቃቸውን ማንሳት ያልቻሉ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት መላ እዲፈልግላቸው ጠየቁ፡፡ ንግድ ምክር ቤቱ በጉዳዩ ላይ ከኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ጋር ለመነጋገር ለሰኔ 19 ቀን 2004 ዓ.ም. ቀጠሮ ይዟል፡፡