የቴሌኮም አጠቃቀም ህግና CPJ DW Amharic June 22, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ለጋዜጠኞች መብት የሚሟገተዉ CPJ የኢትዮጵያ መንግስት በግለሰብ የቴሌኮም አጠቃቀምን አስመልክቶ ያወጣዉ አዋጅ የጋዜጠኞችን ተግባር ችግር ላይ የሚጥል ነዉ ሲል ስጋቱን ገለፀ። ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ የድርጅቱ የምስራቅ አፍሪቃ አማካሪ ቶም ሮድስ