ሙባረክና የግብፅ አብዮት DW Amharic June 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሠማንያ አራት አመቱ የቀድሞ አምባገነን ገዢ ሆስኒ ማበረክ ከትናንት አመሻሽ ጀምሮ እያጣጣሩ ነዉ።ሙባረክን አምና የካቲት ከሥልጣን ያስወገደዉ የግብፅ ሕዝባዊ አብዮትም ሙባረክን በተኩት የጦር መኮንኖች ሕልቅቱ ተይዞ በመኖር አለመኖር መሐል እያቃሰተ ነዉ