በምደባ ያልተደሰቱ የተንዳሆ ሠራተኞች የስኳር ኮርፖሬሽን ጣልቃ እንዲገባ ጠየቁ Ethiopian Reporter June 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች በመሥርያ ቤታቸው ከመዋቅር ሪፎርም በኋላ እየተደረገ ባለው ምደባ፣ ከአድልዎ ነፃ አይደለም በማለት የኢትዮጰያ ስኳር ኮርፖሬሽን ጣልቃ አንዲገባ ጠየቁ፡፡