ገንዘብ ሚኒስቴር ለአዲስ አበባ ሰባት መንገዶች ግንባታ ፋይናንስ እያፈላለገ ነው Ethiopian Reporter June 20, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአዲስ አበባ ከተማን የትራንስፖርት መጨናነቅ በሚያስወግዱ ሰባት መንገዶችን መገንባት የሚያስችል የፋይናንስ አቅርቦት እያፈላለገ መሆኑን ምንጮች ገለጹ፡፡