በምሥራቃዊ ኮንጎ የቀጠለው ውጊያ DW Amharic June 9, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በዴሞክራቲክ የኮንጎ ሬፓብሊክ ምሥራቃዊ አካባቢ በመንግሥቱ ጦር እና ባለፈው ሚያዝያ ወር መጨረሻ የጦር ኃይሉን ለቀው በወጡ ዓማፅያን መካከል በወቅቱ ተጠናክሮ በመካሄድ ላይ የሚገኘው ውጊያ የጠቅላላ አካባቢውን መረጋጋት እንዳያናጋ አሰጋ። ዓማፅያኑን እየረዱ ነው በሚል የሚጠረጠሩ የውጭ ኃይሎች ውዝግቡ ይበልጡን እንዳይባባስ ይህንኑ ርዳታቸውን