ግጭቶችና የፌደራል ጉዳዮች ሚንስቴር፣ DW Amharic June 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ ውስጥ ፣ ብሔር -ብሔረሰብንና ቋንቋን መሠረት ማድረጉ የሚነገርለት የፌደራል ሥርዓት፣ ችግሮችን እንዳላስወገደ ሲነገር ቆይቷል። በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተለያዩ ብሔረሰቦች መካከል በተለያዩ ምክንያቶች አምባጓሮም ሆነ ግጭት