የአሜሪካ ጦር መዉጣትና ኢራቅ DW Amharic August 23, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አራት ሺሕ አራት መቶ አስራ-ስድስት የአሜሪካ ወታደሮች ሕይወታቸዉን ለኢራቅ በረሐ ገብረዋል።ከሠላሳ-እስከ አርባ ሺሕ የሚገመቱ ቆስለዋል።ሌሎች የአዕምሮ በሽተኛ ሆነዋል።