የግንቦት 20 አከባበር

21 ኛው ዓመት የግንቦት 20 በዓል ዛሬ በመላው ኢትዮጵያ ተከብሯል ። የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ በዓሉን ምክንያት በማድረግ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል ።